ዲጂታል ማርኬቲንግ ለምን ይጠቅሞታል?

በአለም ላይ የኢንተርኔት ተጠቃሚ ቁጥር እጅጉኑ ጨምሯል፣ በሃገራችን ላይም እንደዛው፤ ይህም ማለት በየቀኑ ሰዉ፣ መረጃ ለማኘት ወይም ከጓደኛው ጋር ለመገናኘት ሲል ኢንተርኔት ይጠቀማል። ምርት እና አገልግሎታቸውን ማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ይህ ትልቅ ዜና ነው።

ዲጂታል ማርኬቲንግ ምንድነው?

ዲጂታል ማርኬቲኒንግ ማለት ኢንተርኔትን በመጠቀም አገልግሎቶን እና ምርቶን ለኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ማቅረብ ማለት ነው። ይህንንም በተለያዩ መንገዶች ማቅረብ ይቻላል፣ እነሱም…

  • ዲስፕሌይ አድቨርታዚንግ
  • ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ
  • ሰርች ኢንጅን ማርኬቲንግ
  • እና … ሌሎችን ይገኙበታል።
ሳልስ ዲጂታል ማርኬቲንግ አይነቶች

ዲስፕሌይ አድቨርታዚንግ

ዲስፕሌይ አድቨታዚ ማለት መንገድ ዳር እና ትልልቅ ህንጻዎች ላይ እንደሚሰቀለው ባነር፣ በብዛት በሚጎበኝ ድህረ ገጾች ላይ ባነር መስቀል ማለት ነው።

ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ

ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ ደሞ የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚዎች ላይ በማተኮር፣ ማስታወቂያዎች እና ከደንበኛዎ ጋር ግንኙነቶችን በመፍጠር አገልግሎቶን እና ምርቶን ለገበያ ማቅረብ ማለት ነው።

ሰርች ኢንጅን ማርኬቲንግ

በአለም ላይ በአንድ ቀን በአማካይ 3.8 ቢሊዮን ፍለጋ ጎግል ላይ ይደረጋል፣ ሰርች እንጅን ማርኬቲንግ ማለት እነዚህን ፍለጋዎች በመጠቀም አገልግሎቶን እና ምርቶን ማስተዋወቅ ማለት ነው።

የዲጂታል ማርኬቲንግ ጥቅሞች

ዲጂታል ማርኬቲንግን ሲጠቀሙ ለየትኛውም ተጠቃሚ መድረስ ይችላሉአነስተኛ ዋጋ ይከፍላሉከየትኛው ማስታወቂያ የበለጠ ማስታወቂያን ወደ ደንበኞች ይቀይራል

እነዚህን ከሚሊዮኖች ጋር የሚያገናኞትን አገልግሎት ሳልስ ቴክኖሎጂስ ይሰጣል።

ከኛ ጋር አብሮ በመስራት ድርጅቶን ምርታማ እና ስኬታማ ያድርጉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: