ፌስቡክ ቡስት ፓስት ምንድነው ?
ቡስት ማለት አንድን ነገር ከፍ ማድረግ፣ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ማለት ነው።
ታዲያ ፌስቡክ ፓስት ቡስት (Facebook Post Boost) ማለትስ?
ይህን ወደ ፌስቡክ ማስታውቂያ ስናመጣው የአንድን ፓስት እይታ ወይም ተደራሽነቱን በከፍተኛ መጠን መጨመር እንዲሁም ለመረጡት ተጠቃሚ ይዘታዎን(content) ማቅረብ መቻል ነው።
የፔጃዎት ተከታታይ አነስተኛ ቢሆን እንኳ ፓስትዎን ቡስት በማድረግዎ ብቻ ለፈለጉት የፌስቡክ ተጠቃሚ እና ለፈልጉት የሰው ብዛት መጠን ፓስትዎን ለማድረግ ይጠቅምዎታል