የፌስቡክ ማስታወቂያዎች

የ ፌስቡክ ማስታወቂያዎች

የ ፌስቡክ ማስታወቂያዎች/Facebook Ads/ ማለት ስሙ እንደሚገልጸው በፌስቡክ ላይ የሚለቀቁ ማስወቂያዎች ሲሆኑ ፡፡

የማስታወቂያዉን ይዘት/content/ ተደራሽ የሚያደርጉትም ተጠቃሚዎች በሚገኙበት ቦታ፣ Demography/ እንዲሁም የግለሰቡን የፌስቡክ ማህደር መረጃዎቹን በመጠቀም ማስታወቂያዉ እንዲደርስበት ለተፈለገዉ የህብረተሰብ ክፍል በተናጠል ማስታወቂያዎችን መርጦ በማቅረብ ሲሆን ፤

በመቀጠልም ማስታወቂያው ከተሰራ በኋላ ለእያንዳንዱ ድርጊቶች(clicks , impressions…ወዘተ) በጀት እና ዋጋ በመምረጥና በማዉጣት የሚለቀቅ ይሆናል ፤
ማስታወቂያዎቹን በ ዜና ቋት/news feed/ ላይ ብቻ ሳይሆን በ ሳይድ ባር/side bar/ ላይም የሚታዩ ናቸዉ፡፡

ፌስ ቡክ ማስታወቂያውች የሚያስገኙትን ጠቀሜታዎች ደግሞ በቀጣይ ልጥፋችን/post’s/ በዝርዝር ተገልጾል ።

N.B : (clicks , impressions …ወዘተ ስለሚሉት ተርሞች ደግሞ በሌላ ጊዜ የምናብራራ ይሆናል)

Biniyam Abera

IT Consultant , & Chief Technical Officer at Salis Technologies

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: