የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ብዛት በኢትዮጲያ

በጃንዋሪ ወር 2020 ብቻ በኢትዮጵያ ውስጥ 5.8 ሚሊዮን የሚጠጉ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ፌስቡክን በንቃት ተጠቅመዋል። ከነሱም ውስጥ ግማሽ የሚያህሉት አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛሉ።

ከኢትዮጵያ ከተሞች የተወሰኑትን ወስደን ምን ያህል ተጠቃሚ እንዳለ፣ በማነጻጸር በባር ቻርት ሰርተን አቅርበነዋል።

Facebook users in Ethiopia

ግራፉ ላይ እንደምትመለከቱት አዲስ አበባ ወደ ሶስት ሚልዮን የሚጠጋ ተጠቃሚዎች ይገኙባታል፣ በአንጻሩ ሌሎች ከተሞቻችን ላይ ከሁለት መቶ ሃምሳ ሺ ተጠቃሚዎች ይገኛሉ። ልብ ይበሉ ይሄ ስታስቲክስ በጥር ወር ብቻ የታየ ቁጥር ነው።

ነቀምት እና ሃረር ከአሁን በፊት ከነበሩት ሪፖርቶች በጣም ያነሱ ተጠቃሚዎች ተመዝግበውባቸዋል፣ ይህም በዛ አካባቢ ባጋጠሙ የጸጥታ ችግሮች በማስመልከት የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ እንደሆነ ተገንዝበናል።

ሳልስ ቴክኖሎጂም ለሚልዮኖች ምርት እና አገልግሎቶን አንድ ላይ እንድናስተዋውቅ በአክብሮት ይጋብዝዎታል።

Bisrat Girma

Co-Founder of Salis Technologies, Software Engineer and Digital Marketer.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: