የተደበቁ ፋይሎችን ከኮምፒውተር ወይም ከፍላሽ ላይ ማግኘት

በኮምፒውተራችን ወይም (USB) በፍላሻችን ውስጥ የተደበቁ (hidden) ፋይሎችን እንዴት ማግኘት እንችላለን?

እንዳስቀመጥናቸው እርግጠኛ የሆናቸው ፋይሎችእና ፎልደሮች ተደብቀው ነገር ግን ከእይታችን ሊሰወሩ ይችላሉ፡፡ ይህ በሚያጋጥመን ጊዜ ኮምፒውተራችን እንዲያሳየን የሚደርገውን ቅንብር በማስተካከል እንድንመለከት ያስችለናል ፡፡

ከዚህ ቀጥሎ በቅደም ተከተል የተቀመጡትን መንገዶች በመከተል የኮምፒውተርዎን ቅንብር ያስተካክሉ፡ –

1. Start የሚለው ምልክት በመጀመርሪያ እንመርጣለን

2 በመቀጠል ኮንትሮል ፓናል (control panel)

3. ከሚቀርቡለን ምርጫ ውስጥ Appearance and Personalizationየሚለው ላይ ክሊክ እናደርጋለን

4. ቪው (view) የሚለውን እንጫናለን ከዚያ አድቫንስድ ሴቲንግ(advancing setting) እናገኛለን

5. በመጨረሻም Show hidden files, folders, anddrives ክሊክ ካደረግን በኋላ ok የሚለውን መርጠን እናጠናቅቃለን፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

%d bloggers like this: